ገንዘብ መስራት ~ ሕይወትን መኖር

የተፈጠሩት ሙሉ የሕይወት ክፍልዎን ተረጋግተው እንዲኖሩ አይደለምን?

ስራ ከሌለዎት ስራ እንሰጥዎታለን፡፡ ስራ ካለዎ ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበትን እናመቻቻለን፡፡ እንደዚህ እያንዳንዱን የሕይወት ክፍልዎን ችግር ለመፍታት፣ አሁን የሚያስፈልግዎትን ለማመቻቸት እና የወደፊት ህልምዎን እና ራዕይዎን መሰረት ለመጣል መሰረታዊ ችግርዎን እንፈታለን፡፡

አንደኛውን የሕይወት ክፍልዎን በሚገባ ካልኖሩት የተቀሩትን ለመኖር ይቸገራሉ፡፡ የተረጋጋ ሕይወት መኖር እንዲችሉ፣ እናማክርዎት፣ እናስተምርዎት፣ በአስፈላጊው ነገር ሁሉ እንርዳዎት?  መማር || መረዳት || መሆን || መኖር

የትኛው የሕይወት ክፍልዎ ላይ እንርዳዎ?

ስራ እና ሞያ

እንድ ደቂቃ ባልሞላ ስራ እንዲያገኙ እና በወር ውስጥ እንዲቀጠሩ እናድርግዎ?

ወቅቱን ያማከለ ሞያ እንዲኖርዎት፣ የተሻለ ተከፋይ እንዲሆኑ፣ ለወደፊትም ለራስዎ ንግድ እንዲጠቅምዎ እንርዳዎ?

ቀጣይ

መንፈሳዊ ሕይወት

ቀጣይ

ገንዘባዊ

ቀጣይ

ስብዕና ግንባታ

ቀጣይ

ትዳር

ቀጣይ

ግንኙነቶች

ቀጣይ

መዝናኛ

ቀጣይ

 ጤና

ቀጣይ

ማህበራዊ ሕይወት

ቀጣይ

ቤተሰብ

ቀጣይ

ዲጂታል ሕይወት እና ቴክኖሎጂ

ቀጣይ

This website uses cookies!